ሲዳማ · ኢትዮጵያ

ራዕይ

በ2030 ዓ/ም ለክልሉ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያለው የተሸጋገረ ግብርናን ማየት፣

ተልዕኮ

ዘላቂ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና አጠቃቀምን በማረጋገጥ የግብርናን ምርታማነት እና ተወዳዳሪነትን ማሳደግ

ዕሴቶች

ቀልጣፋ አገልግሎት,ተጠያቂነት, አሳታፊ,ኃላፊነት,ግልጽነት,የቡድን ስራ,ጠንካራ የስራ ባህል,ለለውጥ መዘጋጀት,ለውጤት መስራት ከቴክኖሎጂ እድገቶች ጋር መራመድ

የክልሉ ጠ/የቆዳ ስፋት
ሊለማ የሚችል
የለማ(ሄ/ር)
በሌሎች የተያዘ (ሄ/ር)

ተጠሪ ተቋማት

የህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ

በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ የህብረት ስራ ማህበራትን ማጠናከር፣ ማደራጀት፣ አቅም መገንባት እና የገበያ ተደራሽነትን ማሳደግ።